ዓለም አቀፉ የአትሌቲክስ ፌዴሬሽኖች ማሕበር በየዓመቱ በሚያካሂደው የኮከብ አትሌቶች ምርጫ በ2016 … The Ethiopian Football Federation (EFF) is the governing body of football in Ethiopia. Soccer Ethiopia. የእግርኳስ ሕይወቱን በወልዋሎ ጀምሮ ወደ አውሥኮድ በማምራት የቋሚነት ዕድል ያገኘው ይህ ግብ ጠባቂ ወደ አሳዳጊ ክለቡ ተመልሶ በቆየባቸው ዓመታትም የተሳኩ ጊዜያት አሳልፎ ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል። የተሰረዘውን የውድድር ዓመት ደግሞ በኢትዮጵያ ቡና ከተ/ማርያም ሻንቆ ጋር በመፈራረቅ ሲጫወት ቆይቷል።ቀደም ብለው ከፍሊፕ ኦቮኖ ጋር የተለያዩት መቐለዎች ከሦስት ዓመታት በኃላ ያለ የውጭ ሀገር ግብ ጠባቂ ሊጉን የሚጀምሩ ሲሆን ከክለቡ ጋር በአንድ ዓመት ውል የተስማማው በረከት አማረም ለቋሚ ተሰላፊነት ከሶፎንያስ ሰይፈ እና ምሕረትአብ ገብረህይወት ጋር የሚፎካከር ይሆናል።ሶከር ኢትዮጵያ በ ‘አብርሀም ገ/ማርያም የማስታወቂያ ድርጅት’ ስር የሚሰራ ድረገፅ ሲሆን በኢትዮጵያ እግርኳስ ላይ በሚያተኩሩ ዜናዎች፣ ቁጥራዊ መረጃዎች፣ ታሪኮች፣ ጥልቅ ዘገባዎች፣ አስተያየቶች እና ትንታኔዎች ላይ ትኩረቱን ያደርጋል። UEFA Women's Champions League. Telegram-канал transit_leasons - Transit ማለፊያ-እልፍ ሲሉ እልፍ ይገኛል!>> እንዲሉ አበው በተሳከረው የማህበራዊ ኑሯችን፣ ፖለቲካችን እና የምጣኔ ሀብት ጉዳዮቻችን ውስጥ ስለ ልዩ ልዩ … Soccer Ethiopia. ምድብ ሀ 7ኛ ሳምንት እሁድ የካቲት 22 ቀን 2012 ንስር ክለብ 1-1 ቡራዩ ከተማ ወሊሶ ከተማ 1-0 መቱ ከተማ ኤጀሬ ምድብ ሀ 11ኛ ሳምንት እሁድ የካቲት 22 ቀን 2012 ወሎ ኮምቦልቻ 0-0 ደሴ ከተማ ፌዴራል ፖሊስ 1-0 ገላን ከተማ ኢትዮ (ቦሌ፡ከፍተኛ፡ሁለተኛ፡ደረጃ)
ባህር ዳር ከነማ ከክለብም በላይ ነው1000 እሚሆኑ ችግረኞችን ከታዋቂው ከዮሊ አዲስ ሆቴል የተባለ የግል ድርጅት ጋር በማስተባበር የምሳ ግብዥ አደረጉ The voice of Ethiopian Football. ደቡብ አፍሪካዊው ቫን ኒከርክም በወንዶች ከመጨረሻዎቹ ሶስት ዕጩዎች ተርታ ገብቷል. ደቡብ አፍሪካዊው ቫን ኒከርክም በወንዶች ከመጨረሻዎቹ ሶስት ዕጩዎች ተርታ ገብቷል. सरकारी संस्था ... Bole secondary school,A.A. Ethiopia Bunna Thrashed newly promoted side Hadiya Hossana 5-0 at the Addis Ababa Stadium.
የኢትዮጵያ ሴቶች ከፍተኛ ሊግ አምስተኛ ሳምንት ጨዋታ ጨዋታው ተጠናቀቀ ⚽️ጥሩነሽ ዲባባ አካዳሚ 2 - 0 ባሕር ዳር ከነማ⚽️ ጥር 23 , 2012 በ 9:00 ሰዓት በአሰላ ጥሩነሽ ዲባባ ስታድየም። ድልና ስኬት ለባሕር ዳር ከነማ Soccer Ethiopia, Addis Ababa, Ethiopia. ንግድ ባንክ 2-1 ጌዲኦ ዲላ ሀዋሳ ከተማ 2-1 አዳማ ከተማ አዲስ አበባ Soccer Ethiopia. Bole Seniour Secondary School, Addis Ababa, Ethiopia.
It was founded in 1943 and became affiliated with FIFA in 1952 and with CAF in 1957.
11ኛ ሳምንት ረቡዕ መጋቢት 2 ቀን 2012 ኢት. ... Bole Sub City Wereda 06 Youth League በቦሌ ክፍለ ከተማ የወረዳ 06 የወጣቶች ሊግ.
105K members.
በተቋረጠው የውድድር አመት በርካታ ጨዋታወችን በጎዳት ባይጫወትም በተጫወተባቸው ጨዋታወች ግን ከ አማካኝ ቦታ እየተነሳ 9 ጎሎችን በማስቆጠር የ ክለባችን ከፍተኛ ጎል አስቆጣሪ የነበረ ሲሆን በ ሊጉም ከከፍተኛ ጎል አስቆጣሪወች ጋር እየተፎካከረ ነበር። ይህን ታታሪነቱን እና ፈጣሪ ተጫዋች መሆኑን የተመለከቱ ሌሎች ክለቦች የግላቸው ለማድረግ ቢሞክሩም ሁለት አመት በክለቡ ለመቆየት ውሉን አራዝሟል
በባቱ ከተማ እየተካሄደ በሚገኘው የኢትዮጵያ አንደኛ ሊግ የማጠቃለያ የእግር ኳስ ውድድር በ6ኛ ቀን ውሎ የምድብ ሶስት እና አራት ጨዋታዎች ተካሂደዋል፡፡ ምድብ ሶስት ሱሉልታ ከተማ 0 – 4 ናኖ … ከፍተኛ ሊግ ሐ| በርካታ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ እና ዲላ አሸንፈዋልከፍተኛ ሊግ ሐ| በርካታ ጨዋታዎች በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ኮልፌ እና ዲላ አሸንፈዋልበኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ ምድብ ለ የሦስተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ ተካሂደው ከስድስቱ ጨዋታዎች አራቱ በአቻ ውጤት ሲጠናቀቁ ጌዴኦ ዲላ እና ኮልፌሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ባንክ ሲያሸንፍ አርባምንጭ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋልሴቶች ፕሪምየር ሊግ| ባንክ ሲያሸንፍ አርባምንጭ እና ኤሌክትሪክ ነጥብ ተጋርተዋልየሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ጨዋታዎች ዛሬ በተደረጉ ጨዋታዎች ሲጀመሩ ንግድ ባንክ ወደ ጊዜያዊ መሪነት የተሸጋገረበትን ድል አስመዝግቧል። አርባምንጭ እናሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ - ቀጥታ የውጤት መግለጫሴቶች ፕሪምየር ሊግ | መቐለ 70 እንደርታ ከ አዳማ ከተማ – ቀጥታ የውጤት መግለጫሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-1 አዳማ ከተማ 90′ ዮርዳኖስ በርኸ (ፍ) 10′ ምርቃት ፈለቀ (ፍ)ይህ ይፋዊ የሶከር ኢትዮጵያ ቻነል ነው፡፡ የቀድሞው ቻነላችን ላይ ችግር በማጋጠሙ ወደዚህኛው መሸጋገራችንን እየገለፅን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ሌሎች በማጋራት ከጎናችን ይቆሙ ዘንድ እንጠይቃለን፡፡ረፋድ ላይ በተደረገው የሴቶች ፕሪምየር ሊግ ጨዋታ መቐለ እና አዳማ አንድ ለአንድ አቻ ተለያይተዋል። ማራኪ ጨዋታ እና ተቀራራቢ ፉክክር በታየበትሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ አአ ከተማ 0-1 አቃቂ ቃሊቲ – 60′ ማህሌት ታደሰ ካርዶች 78′ ፍቅርተ ካሣ (ቀይ)ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መቐለ 70 እ 1-0 ወልዋሎ 24′ አማኑኤል ገ/ሚካኤል – ቅያሪዎች 72′ ዳንኤል አሚን 65′ ፍቃዱ ዘሪሁን 90′ ሙሉጌታ ሄኖክይህ ይፋዊ የሶከር ኢትዮጵያ ቻነል ነው፡፡ የቀድሞው ቻነላችን ላይ ችግር በማጋጠሙ ወደዚህኛው መሸጋገራችንን እየገለፅን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ሌሎች በማጋራት ከጎናችን ይቆሙ ዘንድ እንጠይቃለን፡፡ይህ ይፋዊ የሶከር ኢትዮጵያ ቻነል ነው፡፡ የቀድሞው ቻነላችን ላይ ችግር በማጋጠሙ ወደዚህኛው መሸጋገራችንን እየገለፅን ሰብስክራይብ በማድረግ እና ሌሎች በማጋራት ከጎናችን ይቆሙ ዘንድ እንጠይቃለን፡፡ሰኞ ታኅሳስ 20 ቀን 2012 FT’ መከላከያ 5-2 ጌዴኦ ዲላ 1′ መዲና ዐወል 12′ ፀጋ ንጉሴ 38′ አረጋሽ ከልሳ 43′"በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል" አማኑኤል ገብረሚካኤል“በዚህ ወሳኝ ጨዋታ ላይ 50ኛ ጎል በማስቆጠሬ በጣም ደስ ብሎኛል” አማኑኤል ገብረሚካኤልአማኑኤል ገ/ሚካኤል በመቐለ 70 እንደርታ ማልያ ስላስቆጠረው 50ኛ ጎል ይናገራል። በ2009 ከሰሜን ሸዋ ደብረብርሀን ወደ መቐለ አምርቶ ክለቡ ወደ ፕሪምየርየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት ውጤቶች ፣ ሰንጠረዥ እና የጎል አስቆጣሪዎች ደረጃየአምስተኛው ሳምንት የመጨረሻ መርሐ ግብር የነበረው የመቐለ 70 እንደርታ እና ወልዋሎ ጨዋታን መቐለ በአማኑኤል ገ/ሚካኤል ብቸኛ ግብ በማሸነፍ ወደ ሊጉበመቐለ 70 እንደርታ አሸናፊነት ከተጠናቀቀው የዛሬ ተጠባቂ ጨዋታ በኋላ የሁለቱ ቡድኖች አሰልጣኞች ተከታዩን አስተያየት ሰጥተዋል። “ጨዋታውን ተቆጣጥረን አሸንፈን ወጥተናል” ገ/መድህንየኢትዮጵያ ሴቶች ፕሪምየር ሊግ አራተኛ ሳምንት የመጨረሻ ጨዋታዎች በአዲስ አበባ ስታዲየም ተካሂደው አቃቂ ቃሊቲ ክ/ከተማ እና መከላከያ ድል ማስመዝገብ ችለዋል።
የኢትዮጵያ ከፍተኛ ሊግ 3ኛ ሳምንት ጨዋታዎች፣ የደረጃ ሠንጠረዥ እና የከፍተኛ ጎል አስቆጣሪዎች ደረጃን ሊንኩን በመጫን ይመልከቱ
17ኛ ሳምንት ሐሙስ መጋቢት 3 ቀን 2012 ወልቂጤ ከተማ 0-2 አዳማ ከተማ ዓርብ መጋቢት 4 ቀን 2012 ጅማ አባ ጅፋር ሶከር ኢትዮጵያን ከፌስቡክ በተጨማሪ በድረገጽ፣ ትዊተር፣ ኢንስታግራም፣ ቴሌግራም እና ዩቲዩብ አማራጮች ያገኙታል ... ተመልሶ በቆየባቸው ዓመታትም የተሳኩ ጊዜያት አሳልፎ ቡድኑ ወደ ፕሪምየር ሊግ እንዲያድግ ከፍተኛ አስተዋፅኦ አድርጓል። የተሰረዘውን የውድድር ዓመት ደግሞ በኢትዮጵያ ቡና …